የግርጌ ማስታወሻ
b በዩናይትድ ስቴትስ ያሉ የኮሌጅ ተማሪዎች ብዙውን ጊዜ ተመሳሳይ የሆነ አስቸጋሪ ሁኔታ ያጋጥማቸዋል። ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል ላይ የወጣ አንድ ዘገባ እንደገለጸው ከሆነ አንድ ተማሪ ሲመረቅ በአማካይ 33,000 የአሜሪካ ዶላር ዕዳ ይኖርበታል።