የግርጌ ማስታወሻ a እርግጥ ነው፣ አምላክ ሥጋዊ አካል የለውም፤ ከዚህ ይልቅ መንፈስ ነው። (ዮሐንስ 4:24) በመሆኑም እሱ የሚኖርበት ቦታ እኛ ከምንኖርበት ግዑዝ ጽንፈ ዓለም የተለየ መንፈሳዊ ዓለም መሆን አለበት።