የግርጌ ማስታወሻ b “አዲስ ምድር” የሚለው አገላለጽ አዲስ ፕላኔትን የሚያመለክት ሳይሆን በምድር ላይ የሚኖረውን በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኝ ማኅበረሰብ የሚያመለክት ምሳሌያዊ አገላለጽ ነው።—መዝሙር 66:4