የግርጌ ማስታወሻ c መጽሐፍ ቅዱስ በአምላክ መንግሥት አገዛዝ ሥር የተወሰነ ቁጥር ያላቸው ይኸውም 144,000 ሰዎች ብቻ ከኢየሱስ ጋር እንደሚገዙ ይናገራል።—1 ጴጥሮስ 1:3, 4፤ ራእይ 14:1