የግርጌ ማስታወሻ a ሊሳኒዮስ ተብሎ የሚጠራን የአራተኛው ክፍል ገዢ ወይም ‘የአውራጃ ገዢ’ ስም የያዘ ጽሑፍ ተገኝቷል። (ሉቃስ 3:1 የግርጌ ማስታወሻ) ይህ ሰው ሉቃስ በተናገረው ወቅት ላይ የአቢላኒስ ገዢ ነበር።