የግርጌ ማስታወሻ b ራሳቸውን ችለው መኖር ያልጀመሩ ልጆች ቢኖራችሁም እንኳ ከትዳር ጓደኛችሁ ጋር “አንድ ሥጋ” መሆናችሁን መዘንጋት የለባችሁም። (ማርቆስ 10:8) ልጆች ወላጆቻቸው ጥሩ ቅርርብ እንዳላቸው ሲመለከቱ ይበልጥ ደስተኞች ይሆናሉ።