የግርጌ ማስታወሻ
a የማሞቂያ ወይም የማቀዝቀዣ መሣሪያዎችን በትክክል ለመጠቀም የአምራቹን መመሪያ በጥንቃቄ ተከተሉ። ለምሳሌ፣ አንዳንድ መሣሪያዎችን ስትጠቀሙ ንጹሕ አየር ማስገባት ወይም የቆሸሸውን አየር ማስወጣት ስለሚያስፈልጋችሁ በር ወይም መስኮት መክፈት ሊኖርባችሁ ይችላል።