የግርጌ ማስታወሻ a በ17ኛው መቶ ዘመን ዮሐንስ ኬፕለር ማብራሪያ እስከሰጠበት ጊዜ ድረስ የካሜራ ኦብስኩራና የዓይን ተመሳሳይነት በምዕራቡ ዓለም እምብዛም አይታወቅም ነበር።