የግርጌ ማስታወሻ
a ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች የአምላክን ስም አውጥተው በዚያ ቦታ ላይ “ጌታ” ወይም “እግዚአብሔር” የሚሉትን የማዕረግ ስሞች ለየት ባለ የፊደል አጣጣል አስገብተዋል፤ ሌሎች ደግሞ የአምላክን ስም ያስገቡት በጥቂት ጥቅሶች ወይም የግርጌ ማሳታወሻዎች ላይ ብቻ ነው። ከዚህ በተለየ መልኩ አዲስ ዓለም ትርጉም የተባለው የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም የአምላክን ስም በመላው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተደጋጋሚ አስገብቷል።