የግርጌ ማስታወሻ
a ጥናቱ እንደሚያሳየው በአሥራዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች በየቀኑ በአማካይ ዘጠኝ ሰዓት ገደማ ያህል ጊዜ የሚያሳልፉት የመዝናኛ ሚዲያ በመጠቀም ነው። አነስ ያለ ዕድሜ ስላላቸው ልጆችም ሆነ በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ ስለሚገኙት ወጣቶች የሚገልጸው አኃዛዊ መረጃ፣ ልጆቹ በትምህርት ቤት ሳሉ ወይም የቤት ሥራ ሲሠሩ ኢንተርኔት በመጠቀም የሚያሳልፉትን ጊዜ አይጨምርም።