የግርጌ ማስታወሻ a በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ኃጢአት” የሚለው ቃል ሰዎች የሚፈጽሙትን መጥፎ ድርጊት ብቻ ሳይሆን ሁሉም ሰዎች ያሉበትን ሁኔታ ማለትም በዘር የወረሱትን ኃጢአትም ያመለክታል።