የግርጌ ማስታወሻ a በጥንት ዘመን በመካከለኛው ምሥራቅ የነበሩት ቤቶች ጣሪያቸው ጠፍጣፋ ስለነበር ይህ ጥበብ የሚንጸባረቅበት መመሪያ የቤተሰቡ አባላትም ሆኑ ሌሎች ሰዎች ለአደጋ እንዳይጋለጡ ያደርጋል።