የግርጌ ማስታወሻ b ዘፍጥረት 15:2 ዘጸአት 6:3፤ 15:3፤ 17:16፤ 23:17፤ 33:19፤ 34:23፤ ዘዳግም 3:24። በተጨማሪም ቲንደል በአዲስ ኪዳን አንትወርፕ፣ 1534 መጨረሻ ላይ ባስገባቸው ትርጉሞቹ ላይ የአምላክን ስም በሕዝቅኤል 18:23 እና በ36:23 ላይ አስገብቷል።