የግርጌ ማስታወሻ
a ከጥንትዋ ባቢሎን የተገኘ አንድ በኩኒፎርም ላይ የተቀረጸ ጽሑፍ እንዲህ ይላል:- “በጠቅላላው በባቢሎን ውስጥ ለዋነኞቹ አማልክት 53 ቤተመቅደሶች፣ ለማርዱክ 55 የጸሎት ቤቶች፣ ለምድራዊ አማልክት 300 የጸሎት ቤቶች፣ ለሰማያዊ አማልክት 600፣ ኢሽታር ለምትባለው የሴት አምላክ 180 መሠዊያዎች፣ ኔርጋልና አዳድ ለሚባሉ አምላኮች 180፣ ለተለያዩ አማልክት ደግሞ ሌሎች 12 መሠዊያዎች ነበሩ።