የግርጌ ማስታወሻ c የሰሎሞን ቤተ መቅደስ የውስጥ ዕቃዎችና ጌጦች በወርቅ የተለበጡ ወይም ከወርቅ የተሠሩ ሲሆኑ የውጨኛው አደባባይ ዕቃዎች ግን ከነሐስ የተሠሩ ነበሩ።—1 ነገሥት 6:19-23, 28-35፤ 7:15, 16, 27, 30, 38-50፤ 8:64