የግርጌ ማስታወሻ b አንጄሎስ የተባለው የግሪክኛ ቃል “መልእክተኛ”ም “መልአክ”ም የሚል ትርጉም አለው። በሚልክያስ 2:7 ላይ አንድ ሌዋዊ ካህን “መልእክተኛ” (በዕብራይስጥ ማላክ) ተብሎአል።—ባለማጣቀሻውን የአዲሲቱ ዓለም የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም የግርጌ ማስታወሻ ተመልከት።