የግርጌ ማስታወሻ d ሕዝቅያስ የሚለው ስም ትርጉም “ይሖዋ ያበረታል” ማለት ነው። ሁለተኛ ነገሥት 16:20 የግርጌ ማስታወሻ፣ ባለ ማጣቀሻው የአዲሲቱ ዓለም ትርጉም ተመልከት።