የግርጌ ማስታወሻ c ይህ ጥቅስ በጥልቁ ውስጥ የሲኦል እሳት እንዳለ ማስረጃ ሆኖ ሊያገለግል አለመቻሉን አስተውሉ። ዮሐንስ የተናገረው ብዙ ጢስ ከእቶን እሳት እንደሚወጣ ጢስ ሆኖ ሲወጣ መመልከቱን ነው። (ራእይ 9:2) በጥልቁ ውስጥ እሳት እንደተመለከተ አልተናገረም።