የግርጌ ማስታወሻ c ዮሐንስ የተመለከተው የፈረሰኞች ሠራዊት “የወርቅ አክሊል የሚመስል ዘውድ” ስላልደፋ ከአንበጦቹ የተለየ ሆኖአል። (ራእይ 9:7) ይህም ትልቁን የፈረሰኞች ጭፍራ ክፍል የያዙት እጅግ ብዙ ሰዎች የአምላክን ሰማያዊ መንግሥት የመውረስ ተስፋ የላቸውም ከሚለው ሐቅ ጋር ይስማማል።