የግርጌ ማስታወሻ b ይሁን እንጂ ራእይ 12:9 ስለ “ታላቁ ዘንዶ[ና] . . . መላእክቱ” እንደሚናገር አስተውል። ስለዚህ ዲያብሎስ ራሱን አምላክ ለማድረግ ከመሞከሩም በተጨማሪ የመላእክት አለቃም ለመሆን ሞክሮአል። መጽሐፍ ቅዱስ ግን ይህን የማዕረግ ስም ሰጥቶት አያውቅም።