የግርጌ ማስታወሻ c በበርካታ አገሮች የሚገኙ ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ለይሖዋ ምሥክሮች ነፃነት ሰጥተዋል። ከእነዚህ ውሳኔዎች አንዳንዶቹ በገጽ 92 ላይ በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ተዘርዝረዋል።