የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

c የመጽሐፍ ቅዱስ ተንታኞች ብሔራዊ ስሜት ከሃይማኖት ተለይቶ የሚታይ እንዳልሆነ ይናገራሉ። ስለዚህ ብሔራዊ ስሜት ያላቸው ሰዎች በሚኖሩበት አገር የሚወከለውን የአውሬ ክፍል ያመልካሉ ማለት ነው። በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ስላለው ብሔራዊ ስሜት እንዲህ እናነባለን:- “ከሃይማኖት ተለይቶ የማይታየው ብሔራዊ ስሜት ከሌሎቹ ታላላቅ ሃይማኖቶች ጋር የሚመሳሰልባቸው ብዙ ምክንያቶች አሉት። . . . ዘመናዊው የብሔራዊ ስሜት ሃይማኖተኛ በብሔራዊ አምላኩ ላይ እንደሚተማመን ይሰማዋል። የዚህ አምላክ ኃያል እርዳታ እንደሚያስፈልገው ይገነዘባል። ከዚህ አምላክ ፍጹምነትና ደስታ እንደሚያገኝ ያስባል። በሃይማኖታዊ ስሜት ሙሉ በሙሉ ይገዛለታል። . . . ብሔሩ ዘላለማዊ እንደሆነና የታማኝ ልጆቹም ሞት ለማይሞተው ብሔራዊ ዝናና ክብር አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ያምናል።”—ካርልተን ጄ ኤፍ ሄይስ ዋት አሜሪካንስ ቢሊቭ ኤንድ ሀው ዜይ ዎርሽፕ በተባለው የጄ ፖል ዊልያምስ መጽሐፍ በገጽ 359 ላይ እንደጠቀሱት።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ