የግርጌ ማስታወሻ
a 1 ቆሮንቶስ 4:8 እንደሚያመለክተው ቅቡዓን ክርስቲያኖች በዚህ ምድር ላይ በሚኖሩበት ጊዜ ነገሥታት ሆነው አይገዙም። ይሁን እንጂ ራእይ 14:3, 6, 12, 13 እንደሚያመለክተው እስከ ምድራዊ ሕይወታቸው ፍጻሜ ድረስ ጸንተው በመቆም ምሥራቹን ሲሰብኩ አዲሱን ቅኔ በመዘመር ይካፈላሉ።