የግርጌ ማስታወሻ b ይህ አስተሳሰብ በሌሎቹ ራእዮች የዕብራይስጥ ስሞች በመጠቀሳቸው ተረጋግጦአል። ለኢየሱስ “አብዶን” የተባለ የዕብራይስጥ ስም ተሰጥቶታል። (“ጥፋት” ማለት ነው።) ፍርዱን የሚፈጽመው ደግሞ በዕብራይስጥ አርማጌዶን በሚባለው ሥፍራ ነው።—ራእይ 9:11፤ 16:16