የግርጌ ማስታወሻ
d ሁኔታው ለቤተሰቦቹ ምግባቸውን በጊዜው ከሚሰጠው ታማኝና ልባም ባሪያ ሁኔታ ጋር ሊመሳሰል ይችላል። (ማቴዎስ 24:45) ባሪያው እንደ አንድ አካል በመሆን ምግብ የማቅረብ ኃላፊነት ሲኖርበት ቤተሰቦቹ ማለትም የአካሉ ግለሰብ አባሎች ከመንፈሳዊው ዝግጅት በመካፈል ብርታትና ጥንካሬ አግኝተው ይኖራሉ። የአንድ ቡድን አባላት ሲሆኑ የተገለጹት ከሁለት የተለያዩ አቅጣጫዎች ነው። በቡድንና በግለሰብ ተገልጸዋል።