የግርጌ ማስታወሻ b “ዙፋን” የሚለው ቃል ስለ ኢየሱስ በተነገረው “እግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ዘላለም ዙፋንህ ነው” በሚለው ትንቢት በተመሳሳይ ሁኔታ ተሠርቶበታል። (መዝሙር 45:6 NW) የኢየሱስ ንጉሣዊ ሥልጣን ምንጩ ወይም መሠረቱ ይሖዋ ነው።