የግርጌ ማስታወሻ
b ዊልያም ኤል ሺረር የጻፉት የሦስተኛው ራይክ አነሳስና አወዳደቅ የተባለው የታሪክ መጽሐፍ ፎን ፓፔን “ለሂትለር ሥልጣን ላይ መውጣት ከማንኛውም ጀርመናዊ ግለሰብ ይበልጥ በኃላፊነት የሚጠየቅ ነው” ይላል። በጥር 1933 ፎን ሽላይሸር የተባሉት የቀድሞ የጀርመን ቻንስለር ስለ ፎን ፓፔን ሲናገሩ “በከሃዲነቱ ከይሁዳ አስቀሮቱ ጋር ቢወዳደር ይሁዳ አስቆሮቱ እንደ ቅዱስ ይቆጠራል” ብለዋል።