የግርጌ ማስታወሻ b መጥረቢያ (በግሪክኛ ፔሌኩስ) በሮማ ባህላዊ የመግደያ መሣሪያ የነበረ ቢመስልም በዮሐንስ ዘመን ግን በአብዛኛው ጥቅም ላይ ይውል የነበረው ሠይፍ ነበር። (ሥራ 12:2) ስለዚህ እዚህ ላይ የተጠቀሰው ፔፔሌኪስሜኖን የተባለው የግሪክኛ ቃል (“በመጥረቢያ ተቆረጡ”) ባጭሩ “ተገደሉ” ማለት ነው።