የግርጌ ማስታወሻ
c የሂራፖሊሱ ፓፒያስ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀቱን ያገኘው የራእይ ጸሐፊ ከሆነው ከዮሐንስ ተማሪዎች ነው ተብሎ ይታመናል። እርሱም የአራተኛው መቶ ዘመን ታሪክ ጸሐፊ የሆነው ዩሴብየስ እንደገለጸው ክርስቶስ ቃል በቃል ለሺህ ዓመት እንደሚገዛ ያምን ነበር። (ዩሴብየስ ግን በዚህ አይስማማም ነበር።)— የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ዩሴብየስ 3፣ 39