የግርጌ ማስታወሻ c “አሕዛብ” የሚለው ቃል አብዛኛውን ጊዜ የሚያመለክተው መንፈሳዊ እስራኤላውያን ያልሆኑ ሰዎችን እንደሆነ አስተውል። (ራእይ 7:9፤ 15:4፤ 20:3፤ 21:24, 26) ይህ ቃል እዚህ ላይ መጠቀሱ የሰው ዘር በሺው ዓመት ግዛት በተለያዩ ብሔሮች እንደሚደራጅ አያመለክትም።