የግርጌ ማስታወሻ
c ዛሬ ያሉት አብዛኛዎቹ ምሁራን ተጨባጭ ነገር ካላገኘን አናምንም ወደ ማለት አዘንብለዋል። በመዝገበ ቃላት ሰፍሮ በሚገኘው ፍቺ መሠረት ራሽናሊዝም ማለት “ሃይማኖታዊ እውነትን ለመቀበል ምክንያት ካልቀረበልኝ ማለት ነው።” እንዲህ ዓይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች በጉዳዩ መለኮታዊ እጅ ይኖርበት ይሆናል ብለው ከማሰብ ይልቅ ሁሉንም ነገር በሰብዓዊ ዓይን ለማየት ይሞክራሉ።