የግርጌ ማስታወሻ
a “አብዛኛውን ጊዜ” ያልነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተመዝግበው የሚገኙት አንዳንዶቹ ተዓምራት እንደ ምድር መንቀጥቀጥ ወይም ናዳ ያሉትን ተፈጥሮአዊ ክስተቶች የሚጨምሩ ሊሆኑ ስለሚችሉ ነው። ይሁን እንጂ ልክ በተፈለጉበት ትክክለኛ ሰዓት በመፈጸማቸውና ይህም በአምላክ ትእዛዝ የተደረጉ ነገሮች መሆናቸውን ስለሚያሳይ እንደ ተዓምር ይታያሉ።—ኢያሱ 3:15, 16፤ 6:20