የግርጌ ማስታወሻ
b ፐላኔት ኧርዝ—ግላሲየር የተባለው መጽሐፍ በበረዶ መልክ ያለ ውኃ የምድርን ወለል ምን ያህል እንደሚጫን ገልጿል። ለምሳሌ ያህል እንዲህ ብሏል:- “በግሪንላንድ ያለው በረዶ ቢቀልጥ ምድሩ ከጊዜ በኋላ አሁን ካለበት 600 ሜትር ከፍ ይል ነበር።” ከዚህ አንጻር ሲታይ ድንገተኛ የሆነው ምድር አቀፍ መጥለቅለቅ በምድር ቅርፊት ላይ የከፋ ውጤት ይኖረዋል።17