የግርጌ ማስታወሻ
a ዎለርስቴይን እና ኬሊ የተባሉ ተመራማሪዎች “ጥናት ከተደረገባቸው [ወላጆቻቸው የተፋቱባቸው] ሕፃናት ልጆች ውስጥ ከአምስቱ እጅ አራቱ ስለሁኔታው በቂ ማብራሪያና የሚደረግላቸው እንክብካቤ እንደማያቋርጥባቸው ዋስትና አልተሰጣቸውም። አንድ ቀን ጧት ከእንቅልፋቸው ሲነቁ ከወላጆቻቸው አንዱ መሄዱን እንደተገነዘቡ” ደርሰውበታል።