የግርጌ ማስታወሻ a በዩናይትድ ስቴትስ ለዩኒቨርሲቲ ትምህርት የሚወጣው ወጪ በአንድ ዓመት በአማካይ ከ10,000 ዶላር ይበልጣል! ተማሪዎቹ ብዙውን ጊዜ ዕዳቸውን ከፍለው ለመጨረስ ብዙ ዓመታት ይፈጅባቸዋል።