የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a አምላክ አውናንን በሞት የቀጣው ‘ዘሩን በምድር ላይ ስላፈሰሰ’ ነበር። ይሁን እንጂ እዚህ ላይ የተጠቀሰው ማስተርቤሽን ሳይሆን የተቋረጠ ወሲባዊ ግንኙነት ነው። በተጨማሪም አውናን በሞት የተቀጣው የሟች ወንድሙን ሚስት አግብቶ የወንድሙ ቤተሰባዊ መስመር እንዲቀጥል ለማድረግ በራስ ወዳድነት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ነበር። (ዘፍጥረት 38:​1–10) በዘሌዋውያን 15:​16–18 ላይ ስለተጠቀሰው ‘የዘር መፍሰስ’ ምን ሊባል ይቻላል? በግልጽ እንደሚታየው ይህ የሚያመለክተው ማስተርቤሽንን ሳይሆን ሌሊት በሕልም እንዲሁም በተጋቡ ሰዎች መካከል በሚደረገው ወሲባዊ ግንኙነት ወቅት ስለሚወጣው የዘር ተሸካሚ ፈሳሽ ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ