የግርጌ ማስታወሻ
a ባሁኑ ጊዜም ቢሆን በደም ባንኮች ውስጥ ያለው ደም በሙሉ ተመርምሯል ብሎ መገመት ያስቸግራል። ለምሳሌ ያህል በ1989 መጀመሪያ ላይ በብራዚል ከሚገኙት የደም ባንኮች መካከል 80 በመቶ የሚሆኑት መንግሥት ምንም ዓይነት ቁጥጥር የማያደርግባቸው ነበሩ። የኤድስ ምርመራም አልተደረገላቸውም።