የግርጌ ማስታወሻ
b አብዛኛውን ጊዜ ከአንድ እስከ ስድስት ወር ዕድሜ የሚገኙ ሕፃናትን የሚያጠቃው ሰደን ኢንፋንት ዴዝ ሲንድሮም (ኤስ አይ ዲ ኤስ)፣ ጤነኛ የሆኑ ሕፃናት ባልታወቀ ምክንያት ድንገት መሞታቸውን ለመግለጽ የሚሠራበት ስያሜ ነው። በአንዳንድ ሁኔታዎች፣ ሕፃኑ በሆዱ ሳይሆን በጀርባው ወይም በጎኑ ቢተኛ ይህ አደጋ እንደማይደርስበት ይታመናል። ይሁን እንጂ ኤስ አይ ዲ ኤስን ሙሉ በሙሉ ሊከላከል የሚችል አስተኛኘት የለም።