የግርጌ ማስታወሻ a ሴሎ ማለት “ባለ ቤት ወይም ባለ መብት የሆነው” ማለት ነው። ከጊዜ በኋላ “ሴሎ” “ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ” ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑ ግልጽ ሆነ። (ራእይ 5:5) አንዳንድ የአይሁዳውያን የአረማይክ ቋንቋ ትርጉሞች “ሴሎ” የሚለውን ቃል “መሲሑ” ወይም “መሲሑ ንጉሥ” በሚሉ ቃላት ተክተዋል።