የግርጌ ማስታወሻ
b ልጁን ስለሚበድል ወላጅ መናገራችን አይደለም፤ ልጃችሁን ከእንዲህ ዓይነት ወላጅ መጠበቅ ሊያስፈልጋችሁ ይችላል። በተጨማሪም የቀድሞ የትዳር ጓደኛችሁ ልጆቻችሁ እናንተን ጥለው ከእሱ ጋር እንዲኖሩ ለማሳመን በመጣር ሥልጣናችሁን ለማዳከም የሚሞክር ከሆነ ከክርስቲያን ጉባኤ ሽማግሌዎችና እነሱን ከመሰሉ ተሞክሮ ካላቸው ወዳጆቻችሁ ጋር በመነጋገር ይህን ችግር እንዴት መቋቋም እንደምትችሉ ብትማከሩ ጥሩ ሊሆን ይችላል።