የግርጌ ማስታወሻ a እንዲህ ስንል ወላጆች ሥልጣናቸውን ወይም የተጣለባቸውን አደራ አላግባብ በመጠቀም በወንጀለኛነት ሊያስጠይቅ የሚችል ድርጊት ስለፈጸሙባቸው ሁኔታዎች መናገራችን አይደለም።