የግርጌ ማስታወሻ
a ለምሳሌ ያህል በዛሬው ዘመን የሚኖር ስለ ጠፈር አካላት የጠለቀ እውቀት ያለው የሳይንስ ሊቅ እንኳን ፀሐይ፣ ከዋክብት ወይም የከዋክብት ስብስቦች “ወጡ” ወይም “ጠለቁ” ብሎ ይናገራል። እነዚህ የጠፈር አካላት ግን ምድር በመዞርዋ ምክንያት የሚንቀሳቀሱ መስለው ይታያሉ እንጂ የሚወጡ ወይም የሚጠልቁ አይደሉም።