የግርጌ ማስታወሻ c በተጨማሪም ከየትኛውም አቅጣጫ ቢታይ ክብ ሆኖ ሊታይ የሚችለው እንደ ኳስ ድቡልቡል የሆነ አካል ብቻ ነው። ጠፍጣፋ ሆኖ ክብ የሆነ አካል በሁሉም አቅጣጫ ክብ ሆኖ ሊታይ አይችልም።