የግርጌ ማስታወሻ d በኒውተን ዘመን ጽንፈ ዓለሙ በአንድ ዓይነት ፈሳሽ የተሞላ እንደሆነና የዚህ ፈሳሽ እንቅስቃሴ ፕላኔቶች እንዲሽከረከሩ እንደሚያደርግ በሰፊው ይታመን ነበር።