የግርጌ ማስታወሻ a በሦስተኛው መቶ ዘመን በሮም ውስጥ ፕሎታይነስ በፕላቶ ፍልስፍና ላይ ተመርኩዞ የፈለሰፈው አዲስ ዓይነት ፍልስፍና ማለትም የኒኦፕላቶኒዝም ተከታይ ማለት ነው።