የግርጌ ማስታወሻ
a ኒው ካቶሊክ ኢንሳይክሎፔድያ እንደሚለው ከሆነ “[የቤተ ክርስቲያን] አባቶች በጥቅሉ ሲታይ መንጽሔ አለ በሚለው እምነታቸው ላይ ምንም ጥርጣሬ የላቸውም።” ሆኖም ይኸው የማመሳከሪያ ጽሑፍ “የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ስለ መንጽሔ የምታስተምረው ትምህርት በቅዱስ ጽሑፉ ላይ ሳይሆን በወግ ላይ የተመሠረተ ነው” ሲል ሐቁን ሳይሸሽግ በግልጽ ተናግሯል።