የግርጌ ማስታወሻ
b ባቢሎን በወደቀችበት ጊዜ ናቦኒደስ በዚያ አልነበረም። በመሆኑም በወቅቱ ብልጣሶር ንጉሥ ተብሎ መጠራቱ ትክክል ነው። ተቺዎች ሌሎች መዛግብት ብልጣሶርን ንጉሥ የሚል ኦፊሴላዊ ማዕረግ አይሰጡትም ብለው ይከራከራሉ። የሆነ ሆኖ በዚያ ዘመን የነበሩ ሰዎች አገረ ገዥዎችን ጭምር ንጉሥ ብለው ሊጠሯቸው እንደሚችሉ የሚጠቁሙ ጥንታዊ ማስረጃዎች አሉ።