የግርጌ ማስታወሻ c የዕብራይስጥ ቋንቋ ምሁር የሆኑት ሲ ኤፍ ኪል ዳንኤል 5:3ን በሚመለከት እንዲህ ሲሉ ጽፈዋል:- “LXX (ሰፕቱጀንት) ከመቄዶናውያን፣ ከግሪኮችና ከሮማውያን ባሕል አንጻር በመመልከት በዚህኛውና በ23ኛው ቁጥር ላይ ስለ ሴቶቹ ሳይጠቅስ ቀርቷል።”