የግርጌ ማስታወሻ e የመዝገበ ቃላት አዘጋጆች እንደሚሉት እዚህ ላይ የተሠራበት “ተደናገጡ” የሚለው ቃል የተሰበሰበው ሕዝብ ሁሉ ግራ በመጋባት ታላቅ ሽብር ላይ መውደቁን የሚያመለክት ነው።