የግርጌ ማስታወሻ c የአንበሶቹ ጉድጓድ ከላይ አፍ ያለው የምድር ውስጥ ቤት ሊሆን ይችላል። ከዚህም በተጨማሪ ለእንስሶቹ መግቢያ የሚሆን በር ወይም ተከፋች እንደነበረው እሙን ነው።